Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የጸና ግንብ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የጸና ግንብ የሕይወቴ ምርኩዝ ሞገሴ ነው ለእኔ በእርሱ ብርታት በእርሱ ፀጋ እኮ ነው ጸንቼ መቆሜ ተዐምረኛ የተዐምራት አምላክ ድንቅን የሚሰራ ከጌታዬ ከኢየሱሴ በቀር የለም እውነተኛ ታሪክ ተገልብጦ ጠላቴም ተመቶ በቆፈረው ጉድጓድ እርሱ ራሱ ገብቶ ስላየሁ የጌታዬን ማዳን ለእርሱማ አምልኮ ያንስበታል ስላየሁ የኢየሱሴን ማዳን ለእርሱማ አምልኮ ያንስበታል ለእርሱማ አምልኮ ያንስበታል ለእርሱማ ምሥጋና ያንስበታል (፪x) የተጣለ ፈጽሞ እንዳይጠፋ በምክሩ እያሰበ ማክበር ያውቃል በፀጋ ላይ ፀጋ እይደራረበ አይቻለሁ ይሄ በእኔ ሆኖ በሕይወት ዘመኔ እርሱ ብቻ ከአጠገቤ ቆሞ አለሁ ሲል ከጐኔ ታሪክ ተገልብጦ ጠላቴም ተመቶ በቆፈረው ጉድጓድ እርሱ ራሱ ገብቶ ስላየሁ የጌታዬን ማዳን ለእርሱማ አምልኮ ያንስበታል ስላየሁ የኢየሱሴን ማዳን ለእርሱማ አምልኮ ያንስበታል ለእርሱማ አምልኮ ያንስበታል ለእርሱማ ምሥጋና ያንስበታል (፪x) የበላይ ቢሉህ ቢያሞጋግሱህ አንተን አይገልጹም ትልቅ ነህ ቢሉህ የበላይ ብልህ ባሞጋግስህ አንተን አልገልጽህ ትልቅ ነህ ብልህ ከሁሉ በላይ ነህና (፬x) ከሁሉ በላይ ትልቅ ነህ ከሁሉ በላይ ገናና (፪x) አይጓደል አምልኮዬ ለአንተ ለጌታዬ (፪x) አይጓደል ምሥጋናዬ ለአንተ ለጌታዬ (፪x) ከሁሉ በላይ ነህና (፬x) ከሁሉ በላይ ትልቅ ነህ ከሁሉ በላይ ገናና
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ