Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የዋይታና የመራራ ለቅሶ ድምጽ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የምትወደው ልጅህን ወደ ተራራ ውሰደው በእዚያም ለእኔ ክብር መስዋዕት አድርገህ ሰዋው ጌታ እንዲህ ይለኛል ብዬ ከቶ አልጠበኩም ቢሆንም ሳስተያየው ከእርሱ ፍቅር አይበልጥም እኔም ሳላወላውል ወደዚያ ስፍራ ደረስኩኝ ልጄን ለመሰዋት መሰዊያውን ሰራሁኝ እንጨትም ረበረብኩኝ ልጄን ይስሐቅ አሰርኩኝ በዚያም አጋደምኩኝ እጄንም ዘረጋሁኝ ድምጹ ከሰማይ መጣ ሲል እጅህን አትዘርጋ አብርሃም እንደምትወደኝ በእውነት ዛሬ አየሁኝ የእውነት በረከትን እባርክሃለሁኝ ልጅህን ላልከለከልከኝ በራሴ ምላለሁኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የዋይታና የመራራ ለቅሶ ድምጼን መጽናናት ሲያቅተኝ በፊትህ ያለቀስኩትን እግዚአብሔር ከሰማይ ሆኖ ተመለከተኝ ድምጹንም አሰማኝ እንዲህ አለኝ ዓይንህን ከእንባ ከልክል ድምጽህንም ከለቅሶ በጣም ቶሎ ታያለህ እንባህ ከዓይንህ ታብሶ ኦሆሆ ኦሆሆ ኦሆሆ ምርኮህም ተመልሶ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ፈርዖን ሲያሳድደኝ ዳግም ባሪያው ሊያደርገኝ በሰረገላው ብዛት በሰልፉ ሲነሳብኝ ቀይ ባሕርም ከፊቴ ሞልቶ ተደቅኖብኝ ማለፊያ መንገድ ጠፍቶኝ በፍርሃት ተሞላሁኝ ጌታ ግን ቃሉን ሰጠኝ ብርሃኑን አበራልኝ ባሕሩን እንድትከፍለው በትርህን አንሳ አለኝ እኔም ለቃሉ ታዘዝኩ በጌታ ላይ ተደገፍኩ ባሕሩም ተከፈለ ጠላቴም ሰጥሞ ቀረ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የዋይታና የመራራ ለቅሶ ድምጼን መጽናናት ሲያቅተኝ በፊትህ ያለቀስኩትን እግዚአብሔር ከሰማይ ሆኖ ተመለከተኝ ድምጹንም አሰማኝ እንዲህ አለኝ ዓይንህን ከእንባ ከልክል ድምጽህንም ከለቅሶ በጣም ቶሎ ታያለህ እንባህ ከዓይንህ ታብሶ ኦሆሆ ኦሆሆ ኦሆሆ ምርኮህም ተመልሶ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከብዙ የጠላት ሴራ እኔ ነኝ ያተረፍኩህ እንድታገለግለኝ ልቤን በአንተ ያሳረፍኩኝ ብሎ እንደታማኝ ባሪያ ጌታ ስለቆጠረኝ ወደ ነነዌ እንድሂድ መለዕክትን ሰጥቶ ላከኝ እኔ ግን በምትኩ ተርሴስ ልሄድ ፈለኩ ብዙ ዋጋ ከፈልኩ በመርከብ ተሳፈርኩ እንዳልሰማ እየሆንኩኝ በፊትህ ኮበለልኩኝ ቃሉን በመተላለፍ እግዚአብሔርን በደልኩኝ እርሱ ግን መቼ ተወኝ አምርሮ ተከተለኝ ነፋሳትን አዘዘ ማዕበሉን አስነሳብኝ እንዲያውም ይባስ ብሎ ከባሕር ውስጥ ተጣልኩኝ ሶስት ቀንና ሌሊት በዓሣ ሆድ አደርኩ በመከራዬ ሳለሁ ወደእግዚአብሔር ጮህኩኝ ይልቁንም በንስሃ ከእርሱ ጋር ተስማማሁ ጌታዬም ይቅር አለኝ ዳግም ተጠቀመብኝ ነነዌንና ጌታን ለማስታረቅ በቃሁኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የዋይታና የመራራ ለቅሶ ድምጼን መጽናናት ሲያቅተኝ በፊትህ ያለቀስኩትን እግዚአብሔር ከሰማይ ሆኖ ተመለከተኝ ድምጹንም አሰማኝ እንዲህ አለኝ ዓይንህን ከእንባ ከልክል ድምጽህንም ከለቅሶ በጣም ቶሎ ታያለህ እንባህ ከዓይንህ ታብሶ ኦሆሆ ኦሆሆ ኦሆሆ ምርኮህም ተመልሶ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ