Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የወደደህ ልቤ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የወደደህ ልቤ በእኔ ማንነቴ ድንቅ ድንቅ አየሁኝ በአንተ ሁሌ በሕይወቴ በአንተ ተይዣለሁ ማነው የሚወስደኝ ፍቅርህ እኔን ስቦኛል አልሰጋም ተመችተኽኛል (፪x) አቤቱ ከልቤ ላመስግንህ አንተን ምሥጋናን ዝማሬ ማታ ቢሆን በቀን እሰዋልሃለሁ የእውነቴን ሆኜ ከአንተ ወዲያ ፍቅር አላየሁም እኔ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለእኔ ሚሆነኝ ከአንተ ወዲያ የለኝም አንተ ነህ የእኔ መመኪያ በአንተ ሕይወትን እኔ አግኝቻለሁ ኢየሱስ ለአንተ እዘምራለሁ ያለምንም እኔን የወደደ ፍቅር እንደ ጌታ የት አለ ለሰው የሚያዝን የሚራራ ኧረ እንደኢየሱስ የለም ሌላ ታዲያ ለኢየሱስ ቢዘመር የእርሱ ታላቅነት ቢነገር እርሱ ከወደደው ይሄ ሁሉ እዘምራለሁኝ በየቀኑ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የወደደህ ልቤ በእኔ ማንነቴ ድንቅ ድንቅ አየሁኝ በአንተ ሁሌ በሕይወቴ በአንተ ተይዣለሁ ማነው የሚወስደኝ ፍቅርህ እኔን ስቦኛል አልሰጋም ተመችተኽኛል (፪x) አቤቱ ከልቤ ላመስግንህ አንተን ምሥጋናን ዝማሬ ማታ ቢሆን በቀን እሰዋልሃለሁ የእውነቴን ሆኜ ከአንተ ወዲያ ፍቅር አላየሁም እኔ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የእውነት የማይጠፋ ፍቅር ያለህ እንደአንተ እንደጌታዬ የት አለ እንደሰው የማትለዋወጥብኝ አንተ ነህ ከጐኔ ለእኔ ያለኽኝ ያለምንም እኔን የወደደ ፍቅር እንደ ጌታ የት አለ ለሰው የሚያዝን የሚራራ ኧረ እንደኢየሱስ የለም ሌላ ታዲያ ለኢየሱስ ቢዘመር የእርሱ ታላቅነት ቢነገር እርሱ ከወደደው ይሄ ሁሉ እዘምራለሁኝ በየቀኑ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ