Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ይወራ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሲወራ ቢዋል ቢታደር አይገልፅም ያምላኬን ፍቅር ሲወራ ቢዋል ቢታደር አይበቃም ላየሁት ነገር ፍቅሩን ልከፍል በምን አቅሜ በልቤ ገብቶ በስጋ ደሜ ካይምሮ በላይ ሆኖብኝ ፍቅሩ አይሰለቸኝም መዋል ማደሩ በልቤ ዙፍኑን የሰራ አያልቅም ስለሱ ቢወራ ታሪኬን በመስቀል የሰራው አያልቅም ስለሱ ቢወራ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ይወራ የእሱ ፍቅር ይወራ አንድም ሳይቀር ይወራ የእሱ ሰላም ይወራ አልቀነሰም ይወራ የእሱ ምሕረት ይወራ ነው በየእለት ይወራ የእሱ ቸርነት ይወራ ያለ መሰልቸት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ስሙልኝ ስሙልኝ ስለዚህ ወዳጅ ማረከኝ በፍቅሩ አይደለም በግዳጅ እዩልኝ እዩልኝ ይህንን ትሁት ማይወደውን ወዶ ለፍቅር የሚሞት ይወራ የእሱ በጎነት ይወራ በደረስኩበት ይወራ የእሱ ቅንነት ይወራ ውሸት የለበት ይወራ ሰውን መውደዱ ይወራ ያመኑት ቢከዱ ይወራ በየሰበቡ ይወራ አዛኝ ነው ልቡ ይወራ ይወራ ይወራ እስትፍስ ባለው ይወራ ጌታ በረዳው ይወራ አንደበት ባለው ይወራ እሱ ባገዘው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሲወራ ቢዋል ቢታደር አይበቃም ላምላኬ ፍቅር ሲወራ ቢዋል ቢታደር አይበቃም ላየውት ነገር ፍቅሩን ልከፍል በምን አቅሜ በልቤ ገብቶ በስጋ ደሜ ካይምሮ በላይ ሆኖብኝ ፍቅሩ አይሰለቸኝም መዋል ማደሩ ስሙልኝ ስሙልኝ ስለዚህ ጌታ በወረት ተይዞ አይለይም ላፍታ እዩልኝ እዩልኝ ይሄንን ደግ ክፉ ላረገበት መልካም የሚያረግ ከውርደት ለክብር የጠራኝ ደንዳናውን ልቤን የገራ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ይወራ የእሱ በጎነት ይወራ በደረስኩበት ይወራ የእሱ ቅንነት ይወራ ውሸት የለበት ይወራ ሰውን መውደዱ ይወራ የመኑት ቢከዱ ይወራ በየሰበቡ ይወራ አዛኝ ነው ልቡ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ስሙልኝ ስሙልኝ ይሄንን ጌታ በወረት ተይዞ አይለይም ላፍታ እዩልኝ እዩልኝ ይሄንን ደግ ክፉ ላረገበት መልካም የሚያረግ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ