Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ይወጣል"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከእግዚኣብሔር ጋር የሆነውን ሰው ማን ይረታል? ኦሆሆ ማን ይረታል? ኦሆሆ ማን ይረታል? ኦሆሆ በድል ወጥቶ በድል ይገባል ያሸንፋል ኦሆሆ ያሸንፋል ኦሆሆ ያሸንፋል ኦሆሆ ጌታ ከእርሱ ጋር የሆነ ሰው ኦሆሆ ይወጣል ይወርሳል ያስወርሳል (፬x) ኦሆሆ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሁለቱ ብቻ ተለይተው ከአሥሩ የዕምነት ቃል በድፍረት ሲናገሩ መውረስ ብቻ ነበር የሚታያቸው እንውጣና እንውረስ ነው ቋንቋቸው እንዲሁ እንዳሉት ሆነላቸው እግዚኣብሔርም ተስፋቸውን አስወረሳቸው እንደ ካሌብ ኦሆሆ እንደ ኢያሱ እኔንም አርገኝ ጌታዬ እንደነርሱ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የእግዚኣብሔር ሰው ሽንፈትን አያወራም በሚሰማው በሚታየው አይፈራም የፊቱን ሊይዝ የኃላውን ይረሳል ቃል ስላለው የረገጠውን ይወርሳል እርሱማ ከሰው ሁሉ ይለያል እግዚኣብሔር ያየውን ብቻ ያያል ፊት ለፊት ገጥሞ ኦሆሆ ከጠላቱ ባለድል እርሱ ይሆናል በጦርነቱ የእግዚኣብሔር ሰው ሲናገር ያስተውላል መልካም ነገር አድሮ ሲያስብ አድሮ ይውላል ዋዘኞችን ፌዘኞችን ይጠላል ለያዘው ዕውነት እስከ ሞት ይጨክናል እሱማ ነው የአስተዋይ ባልንጀራ ዕውነት ብቻ በአፍ የሚያወራ ለራዕዩ ዋጋ ይከፍላል ይለፋል በዘመኑም ቁምነገር ሠርቶ ያልፋል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምሣሌ ሆኖ ኦሆሆ ለሰው ሁሉ በድል ይወጣል ይገባል ታምኖ በቃሉ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ