Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የዛሬ ቤተክርስቲያን"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በቀድሞው ስብስብ በአዲስ ኪዳን ህብረት ምዕመናን አብረው በተከማቹበት ንብረቱን ገንዘቡን ሁሉን እያመጣ ማንም ሳይራቆት እንጀራም ሳያጣ በአንድ ልብ ጌታን እያመሰገኑ ይቆርሱ ነበረ ያኔ ምዕመኑ ህብረት እንድናደርግ ያስተማረን ቃሉ እንዲህ ዓይነት ነበር ምዕመን አስተውሉ ዛሬ ቤተክርስቲያን እያሉ የሚጠሩት በየጐዳናው ላይ አስጊጠው የሰሩት አናጢ የዋለበት ከመሰረት ከላይ በቁመት በስፋት ባሻገር የሚታይ ለዓይን ጥጋብ እንጂ ሕይወት የሌለበት ያዘነ የራበው ደጅ የሚቆምበት የነፍሳት ጥሪ ስብከቱ ተረስቶ እቁብ መሰብሰቢያ ሰው ጌታ ቤት መጥቶ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የአዲስ ኪዳን ህብረት የሃዋሪያቱ በአንድ ልብ ሁሉም የቆረሱበቱ ሁሉም የኢየሱስ ሥም በልብ በአንደበቱ በዚህ ዘመን ይሁን አሜን ይሁን በሉ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ያ ነው የእኔ ጸሎት ለቅዱሳን ሁሉ ሰንበት ጠብቆ እንዲያው ለወጉ መሰባሰቡ ደንቡን ማድረጉ ያለክርስቶስ ኦና ነው ቤቱ ጭፈራው አጉል ዝማሬው ከንቱ የዛሬው ቤተክርስቲያን ባለአስር ሺህ አባላት የቁጥር እሽቅድምድም የአባል ቅጽ ሙላት መቶ የነበረው በሺህ እንዲቆጠር ማን ይበልጥ በብዛት ብሎ መፎካከር ህዝቡ ተጠራቅሞ አዳራሽ ይጠባል ሰው ሰውን አያውቀው ይገባል ይወጣል የዛሬው እረኛ አባላት ይቆጠራል ለጋስና ሃብታሙን ለማግኘት ይጥራል የሥም ቤተክርስቲያን ሞልቷል በየጓሮው ገብተው ለሚያዩት ግን ውስጡ ግን ሌላ ነው መሪዎች ተብለው የሚያስተዳድሩ እንደ ጳውሎስ መስራት ሰንፈው ያልተማሩ ሰርተው የማያውቁ ወንበር የሚያሞቁ በላብ የማግኘትን ሚስጥር የማያውቁ በስልጣን በገንዘብ እርስ በርስ ጡጫ እግዚአብሔር በእነርሱ የዓለም ማላገጫ በየእሁዱ ጉባኤው ስጡ ስጡ ሰፍኖ ከሃብታም ከደሃው ብር ተለምኖ ቀድሞ ከተሰሩት አብልጥ የሚያኮራ ባልሚሊዮን ብር አዳራሽ ሊሰራ የእገሌ ቤተክርስቴን እጹብ ድንቅ ስራ የሰው ልጅ የራሱን ስሙን እንዲያስጠራ ባዶ ሆድ የመጡ የራባቸው ሁሉ ለአዳራሹ መስሪያ ስጡ ይባላሉ በሰንበቱ ህብረት ግራ ቀኝ ላየ ሰው አለ በጌታ ቤት ያጣ የሚቆርሰው ሱሪው የተጣፈ መጫሚያው ያለቀ መቆም የተሳነው አቅሙ የደቀቀ ሞልቷል ውስጡ የሚጮህ በጌታ ፊት ወድቆ የእግዚአብሔር ገንዘብ ግን ባንክ ተጨናንቆ ስስታም መሪዎች ያው ሲስገበገቡ የመንግስት ሲሳይ አይቀርም መሆኑ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በእግዚአብሔር ቤት በረከት ይብዛ መብል ይሁን ለራበው በዛ የሳጥኑን ቁልፍ የያዛችሁ የጌታን ገንዘብ ጉዋዳ ያሸሻችሁ ሰማይ ጫፍ ደርሶዋል መሰሰታችሁ ለራበው ለጠማው በትኑት አውጡና የእግዚአብሔርን ገንዘብ ማካበት ይቅርና
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ