Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የዘለዓለም ፈጣሪ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እግዚአብሔር በይሁዳ የታወቅህ ድንኳንህ በሳሌም ማደሪያህ በጽዮን አንተ ብርሃን ተላብሰህ ደምቀህ ግርማዊነትህ ከዘለዓለም ተራሮች ሁሉ ይልቃል ልበ ሙሉ የሆኑት ሁሉ አለቁ ከተግጻጽህ የተነሳ ፈረስና ፈረሰኛው ጭልጥ ድብን ብለው ተኙ የያዕቆብ አምላክ ሆይ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በአንተ ፊት ማንስ መቆም ይችላል (፪x) መፈራት ያለብህ አንተ ብቻ መወደስ ያለብህ አንተ ብቻ እልሃለው ዛሬም እኔም ቆሜ አንተው በሰጠኸኝ ዘመንና ቅኔ ልዑል ሆይ ማደሪያህ ይባረክ ቅዱስ ሥምህ ይባረክ ልዑል ሆይ ማደሪያህ ይባረክ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከኃያላኑ በፊት ኃያል ከብርቱዎቹ በፊት ብርቱ የነበርህ አንተ ነህ የምትኖር አንተ ነህ ፈጣሪያቸው አንተ ነህ ገዢያቸው አንተ ነህ እግዚአብሔር አንተ ነህ ፣ አንተ ነህ እነዚያ ዘመናቸው አልቆ ተረቱ እንደ ቀልድ አባሩ አለፉ ተረሱ ሲራቡ ሌላ: ነገን: ማየት ባሉበት መዘግየት ከመሞት መሰንበት አልቻሉም አልቻሉም አለመሞት አልቻሉም ነገን ማየት አልቻሉም አልቻሉም አልቻሉም ዝቅ ብዬ ሳይ አፈሩን አልኩኝ አወይ አቤት አቤት ስንት ጀግና ስንት ጐበዝ ስንት አይደፈር ኖሯል በታች ከምረግጠው መሬት አሻቅቤ ሳይ ወደላይ ወደላይኛው ሠማይ አየሁ የዘመን ልክ የዘመን ቁጥር የዘመኑ ባለቤት የቁጥሩም ባለቤት የሁሉን በላይ ሞትን የማያይ መወደስ ያለበት እርሱ ብቻ መመለክ ያለበት እርሱ ብቻ እልሃለው እኔም ዛሬም እኔም ቆሜ አንተው በሰጠኸኝ ዘመንና ቅኔ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ልዑል ሆይ ማደሪያህ ይባረክ ቅዱስ ሥምህ ይባረክ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ማደሪያህ ይባረክ ልዑል ሆይ ተባረክ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ዘለዓለምም ቢሆን የእርሱ ልክ አይደለም መች በዚህ ይለካል የሠማይ የምድሩ የሁሉ ፈጣሪ ኧረ እርሱ እንዲህ ነው ዘለዓለምን ፈጥሮ ወዶ በፈቃዱ ዘለዓለምን ዘለዓለም ያኖረዋል እንጂ ጭራሽ አይለካም እግዜሩ ክብሩ አይመዘንም ክብሩ ለብቻው ነው ዝናው ለብቻው ነው እስኪ አለው: ይበለኝ አንድ ሥጋ ለባሽ እንደ እግዚአብሔር ያለ እስኪ የትኛው ነው የዘለዓለም ነዋሪ የዘለዓለም ፈጣሪ የሁሉ በላይ ሞትን የማያዪ መወደስ ያለበት እርሱ ብቻ መከበር ያለበት እርሱ ብቻ እልሃለው እኔም ዛሬም እኔም ቆሜ አንተው በሰጠኸኝ ዘመንና ቅኔ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ልዑል ሆይ ማደሪያህ ይባረክ ቅዱስ ሥምህ ይባረክ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
6
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ልዑል ሆይ ተባረክ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ