Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የዘለዓለም ቃልኪዳን"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በሕይወት ዘመኔ አድርጌ ጓደኛ የልቤን ሳዋይህ ሆነህ ሚስጥረኛ በየእለቱ ችግሬም በዝቶ ቢበረታ ሁኒታውን ሳላይ ታመንኩ በአንተ ብቻ አላፈርኩብህም ዛሬ አኩርተኀኛል በድካሜ ሁሉ ብርታትን ሰጥተሃል አክሊሌ ሆነህ በእኔ ላይ ታይተሃል ታማኝ ነህ ቃልህን ፈጽመሃል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የዘለዓለም ቃልኪዳን ከእኔ ጋር ያደረግህ ሆሆሆሆ እንዴት ግሩም ነህ ጻድቅ አምላክ ነህና ይኀው ቃልህን ፈጸምህ ሆሆ እንዴት ታማኝ ነህ በእውነት ፍፁም ነህ እንዴት ታማኝ ነህ እንዴት ታማኝ ነህ በእውነት ፍፁም ነህ እንዴት ታማኝ ነህ ግሩም ድንቅ ነህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሆ እንዴት ታማኝ ነህ ሆ በእውነት ፍፁም ነህ ሆ እንዴት ታማኝ ነህ ሆ ኢየሱስ ግሩም ነህ ሰው ሰውን ተማምኖ ሁልጊዜ ያፍራል አንተን ያመነ ሰው ግን ከቶ እንዴት ይወድቃል ከወንድም ይልቅ የምትጠጋጋ እውነተኛ ወዳጅ ከቶም ማታሰጋ የውስጤን አዋቂ የልቤን መርማሪ ሰባራውን ጠጋኝ አጋሚ አስተማሪ ቃል ከአፌ ሳይወጣ ሳልነግርህ ሃሳቤን ታውቀዋለህ ያለውን በልቤ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የዘለዓለም ቃልኪዳን ከእኔ ጋር ያደረግህ ሆሆሆሆ እንዴት ግሩም ነህ ጻድቅ አምላክ ነህና ይኀው ቃልህን ፈጸምህ ሆሆ እንዴት ታማኝ ነህ በእውነት ፍፁም ነህ እንዴት ታማኝ ነህ እንዴት ታማኝ ነህ በእውነት ፍፁም ነህ እንዴት ታማኝ ነህ ግሩም ድንቅ ነህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሆ ሆ ሆ ሆ ሆ ሆ ሆ ሆ ሆ ሆ ሆ ሆ ሆ ሆ ሆ ሆሆሆሆሆ (፬x) አላፈርኩብህም ዛሬ አኩርተኀኛል በድካሜ ሁሉ ብርታትን ሰጥተሃል አክሊሌ ሆነህ በእኔ ላይ ታይተሃል ታማኝ ነህ ቃልህን ፈጽመሃል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የዘለዓለም ቃልኪዳን ከእኔ ጋር ያደረግህ ሆሆሆሆ እንዴት ግሩም ነህ ጻድቅ አምላክ ነህና ይኀው ቃልህን ፈጸምህ ሆሆ እንዴት ታማኝ ነህ በእውነት ፍፁም ነህ እንዴት ታማኝ ነህ እንዴት ታማኝ ነህ በእውነት ፍፁም ነህ እንዴት ታማኝ ነህ ግሩም ድንቅ ነህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንዴት ታማኝ ነህ (፲፩x)
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ