Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የዝማሬው ጉልበት"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የዝማሬው ጉልበት ያለው በአፌ ላይ (፪x) ለአምላኬ የክብሩ ሙዳይ ለጠላቴ የበረዶ ድንጋይ ለእግዚአብሔር የክብሩ ሙዳይ ለጠላቴ የበረዶ ድንጋይ የዝማሬው ቅባት ያለው በእኔ ላይ (፪x) ለአምላኬ የክብሩ ሙዳይ ለጠላቴ የበረዶ ድንጋይ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለእግዚአብሔር የክብሩ ሙዳይ ለጠላቴ የበረዶ ድንጋይ ሰልፉን አይቼ ልቤ ሲርድ በእጃቸው ገባሁ ዛሬ ሳልወድ ብዬ አምላኬን ምነው ስል ትዕዛዝ አወጣ እንዲህ ሲል፦ ማለዳ ቆሜ ተራራ ላይ ክብሬን ዘምሪ ክብር እንድታዪ እኔም ሰምቼው ስዘምር ሰደደባቸው ድብቅ ጦር ማልጄ ሆ ብዬ እነሳለሁ ከበሮዬን አነሳለሁ ለአምላኬ ስዘምርለት ይርዳል የጠላቴ ጉልበት ማልጄ ሆ ብዬ እነሳለሁ በገናዬን አነሳለሁ ለአምላኬ ስዘምርለት ይፈታ የጠላቴ ጉልበት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የዝማሬው ጉልበት ያለው በአፌ ላይ (፪x) ለአምላኬ የክብሩ ሙዳይ ለጠላቴ የበረዶ ድንጋይ ለእግዚአብሔር የክብሩ ሙዳይ ለጠላቴ የበረዶ ድንጋይ የዝማሬው ቅባት ያለው በእኔ ላይ (፪x) ለአምላኬ የክብሩ ሙዳይ ለጠላቴ የበረዶ ድንጋይ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለእግዚአብሔር የክብሩ ሙዳይ ለጠላቴ የበረዶ ድንጋይ ወደ ጓዳዬ እንደለመድኩት ለአምላክ ስዘምር እንዳደግኩት ዛሬ አደባባይ ወጣሁና ሥሙን ጠራሁት እንደገና ብላቴኖችን የሚወደው እግዚአብሔር ቀባኝ አትበሉ እንዴት ነው ክፉ መንፈስ አይቶኝ ሲሸሽ ጌታ ይከብራል ነግቶ እስኪመሽ ማልጄ ሆ ብዬ እንነሳለሁ ከበሮዬን አነሳለሁ ለአምላኬ ስዘምርለት ይርዳል የጠላቴ ጉልበት ማልጄ ሆ ብዬ እንነሳለሁ በገናዬን አነሳለሁ ለአምላኬ ስዘምርለት ይፈታ የጠላቴ ጉልበት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የዝማሬው ጉልበት ያለው በአፌ ላይ (፪x) ለአምላኬ የክብሩ ሙዳይ ለጠላቴ የበረዶ ድንጋይ ለእግዚአብሔር የክብሩ ሙዳይ ለጠላቴ የበረዶ ድንጋይ የዝማሬው ቅባት ያለው በእኔ ላይ (፪x) ለአምላኬ የክብሩ ሙዳይ ለጠላቴ የበረዶ ድንጋይ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለእግዚአብሔር የክብሩ ሞዳይ ለጠላቴ የበረዶ ድንጋይ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ