Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ይላል ገና"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አምላኬ እድሌ ፈንታዬ ያለመለምከው ተስፋዬን መሞት ሲገባኝ ኩነኔ እኔስ ገረመኝ መዳኔ (፪x) ገረመኝ መዳኔ መዳኔ ገረመኝ መዳኔ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ውለታ ያለበት መች ውስጡ ዝም ይላል እየደጋገመ ምሥጋና ያሰማል ፍቅሩን የቀመሰ መች ውስጡ ዝም ይላል እየደጋገመ ምሥጋና ያሰማል ያደረግልኝን ጌታ ይሆነልኝን አስቤው ያን ዘመን በርሱ ያለፍኩትን ክበር ልበለው እየደጋገምኩኝ ንገሥ ልበለው እየደጋገምኩኝ ክበር ልበለው አከብረዋለሁኝ ንገሥ ልበለው አነግሰዋለሁኝ ቅጥቅጥ ሸንበቆ አትሰብርም የወደቀ አይተህ አታልፍም አልቀረሁ ምስኪን ተብዬ ባንተ ሰው ሆንኩኝ ጌታዬ (፪x) ሰው ሆንኩኝ ጌታዬ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቃሉን ያሰበ መች ውስጡ ዝም ይላል እየደጋገመ ምሥጋና ያሰማል ከሞት ያመለጠ መች ውስጡ ዝም ይላል እየደጋገመ ምሥጋና ያሰማል ያደረግልኝን ጌታ ይሆነልኝን አስቤው ያን ዘመን በርሱ ያለፍኩትን ክበር ልበለው እየደጋገምኩኝ ንገሥ ልበለው እየደጋተምኩኝ ክበር ልበለው አከብረዋለሁኝ ንገሥ ልበለው አነግሰዋለሁኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቤቴ በክብሩ ተሞላና እኔም ወግ አየሁ እንደገና (፪x) ምሥጋና ምሥጋና ዝማሬ ዝማሬ ሳልሰለች በደስታ ልዘምር ለጌታ ከሆንኩለት በላይ ምነው በሆንኩለት (፫x) ሕይወቴ ያማረው እርሱን ያገኘሁ እለት (፫x) አንደበቴን ልክፈት በብዙ ምሥጋና (፫x) በቅቶኝ አልቀመጥ ውስጤ ይላል ገና (፫x) ውስጤ ይላል ገና ውስጤ ይላል ገና ይላል ገና ውስጤ ይላል ገና (፪x) ይላል ገና ምሥጋና ይላል ገና ገናና ይላል ገና አምልኮ ይላል ገና ዝማሬ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ