Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ይልፈኝ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ይለፈኝ ባለማዕረጉ ይለፈኝ ባለጸጋው ይለፈኝ አጃቢ ያለው ይለፈኝ ባለጊዜው ይለፈኝ ያልኩት ወዳጄ ይለፈኝ የበላ ከእጄ ይለፈኝ ዘመዴ ያልኩት ገበናዬን ገልጬ ያሳየሁት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አትለፈኝ በቃልህ አትለፈኝ ኢየሱሴ አትለፈኝ ሳትነካኝ አትለፈኝ መጽናኛዬ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መንፈስህ ሳይነካኝ አትለፈኝ ይህቺ ቀን ፈቃድህ ሳይፈጸም አትለፈኝ ይህች ቀን ቃልህ ሳይበራልኝ አትለፈኝ ይህች ቀን የልብህን ሳትነግረኝ አትለፈኝ ይህች ቀን አትለፈኝ በቃልህ አትለፈኝ ኢየሱሴ አትለፈኝ ሳትነካኝ አትለፈኝ መጽናኛዬ መንፈስህ ሳይነካኝ አትለፈኝ ይህቺ ቀን ፈቃድህ ሳይፈጸም አትለፈኝ ይህች ቀን ቃልህ ሳይበራልኝ አትለፈኝ ይህች ቀን የልብህን ሳትነግረኝ አትለፈኝ ይህች ቀን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በፍቅርህ የተገፉትን የምታቀርብ በትከሻህ የዛሉትን የምትሸከም በክንፎችህ ታናናሾችን ትይዛለህ በርህራሄ አይኖችህ የተጣለውን ታነሳዋለህ በፍቅርህ የተገፉትን የምታቀርብ በትከሻህ የዛሉትን የምትሸከም በክንፎችህ ታናናሾችን ትይዛለህ በርህራሄ አይኖችህ የተጣለውን ታነሳዋለህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጣትህ ፈውስ ነው ህመም ለጠናበት ቃልህ ሰላም አለው ሃዘን ለገባው ቤት በብር እና በወርቅ ሳይሆን አንተን ሰምቶ ስንቱ አረፈ በበዛው ሰላምህ እየተትረፈረፈ ጣትህ ፈውስ ነው ህመም ለጠናበት ቃልህ ሰላም አለው ሃዘን ለገባው ቤት በስጦታህ ብዛት ሳይሆን አንተን ሰምቶ ስንቱ አረፈ በበዛው ሰላምህ እየተትረፈረፈ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ይለፈኝ ሰው የጓጓለት ይለፈኝ የሚሯሯጥለት ይለፈኝ ከፍ ብሎ የታየው ይለፈኝ ለስጋ የሆነው ይለፈኝ የሚመስል ከፍታ የተናቀ በአንተ እይታ ነገር ግን ከአንተ ለሆነው ይኸው እጄን ከፍ አድርጌአለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አትለፈኝ በቃልህ አትለፈኝ ኢየሱሴ አትለፈኝ ሳትነካኝ አትለፈኝ መጽናኛዬ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
6
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መንፈስህ ሳይነካኝ አትለፈኝ ይህች ቀን ፈቃድህ ሳይፈጸም አትለፈኝ ይህች ቀን ቃልህ ሳይበራልኝ አትለፈኝ ይህች ቀን የልብህን ሳትነግረኝ አትለፈኝ ይህች ቀን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
7
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለቁስል የሚሆን ዘይት በእጅህ አለ ያልጀመረ በኔ ስንቱን ቤት ያከመ ዛሬም ከኔ ደርሶ አይቀንስ ጉልበቱ ፈሶ ያድነኛል ያደርገኛል ብርቱ ለአንተ ብቻ እንድሆን ካዛለኝ ሸሽቼ ሃሳቤን መንገዴን ሁሉዬን ሰጥቼ በደነገለ ህይወት በማይሆን ለሌላ ሆኜ ልለቅልህ ፈጥነህ አግኘኝና
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አትለፈኝ በቃልህ አትለፈኝ ኢየሱሴ አትለፈኝ ሳትነካኝ አትለፈኝ መጽናኛዬ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
8
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መንፈስህ ሳይነካኝ አትለፈኝ ይህች ቀን ፈቃድህ ሳይፈጸም አትለፈኝ ይህች ቀን ቃልህ ሳይበራልኝ አትለፈኝ ይህች ቀን የልብህን ሳትነግረኝ አትለፈኝ ይህች ቀን
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ