Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ዮሴፍ በሕይወት አለ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በእርጅና የወለድኩት ልጄ ሞቶብኛል አጥንቱን ሳያስቀር አውሬ በልቶብኛል ወደ ሙታን ስፍራ እያዘንኩ እወርዳለሁ ስለ ዮሴፍ ልጄ ዝምብዬ አለቅሳለሁ ከልጆቼ ሁሉ ይልቅ እወደው ነበር ቀሚስ ገዝቼለት ያጌጠች በህብል አስተዋዩ ልጄ ዮሴፍ ዛሬ ጠፍቷል ከልብሱ በስተቀር ሥጋው ተቦጫጭቋል እነዛ ሁለት ህልሞቹን ስጠብቅ ነበር ልጄን ትልቅ ቦታ እንዳየው ሲከብር ዛሬ የልጄን መርዶ ሰምቼ አዝኛለሁ ሰዎች ቢያጽናኑኝስ እንዴት አጽናናለሁ ይልጆቼን ወሬ አምጣልኝ ብዬ እኔው ነኝ ያዘዝኩት በበረሃ ልጄ እራሴው ነኝ እኔው አውሬ ያስበላሁት የሕይወቱን ጽዋ በአንዴ ያስጨለጥኩት ኧረ ምነው ቢቀርብኝ ባይላክስ ኖሮ ደህና አየው ነበረ ዮሴፍ በእድሜው ከብሮ እናቱም ወንድሙን ስታምጥ ሞታለች ይህንንማ ብታይ ምንስ ትለኛለች እያለ ሲናገር ያዕቆብ በጣም አዝኖ በልጁ ዮሴፍ ሞት እጅግ ተጸጽቶ ልጁን የሚታደግ እግዚአብሔር አለና ዮሴፍ በሕይወት አለ ምስራች ተሰማ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እግዚአብሔር ታድጐታልና
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ዮሴፍ በሕይወት አለ እንደገና (፪x) ሞተ ብለው አረዱት የምስራች አሉ ቃሉ ተፈጸመ ለዮሴፍ ሰገዱ የዮሴፍ ወንድሞች ዮሴፍን ሸጠዋል ግን ጌታ አክብሮት ሻጩን ያሰግዳል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እግዚአብሔር ዮሴፍን ወዶታል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በወንድሞቹ ላይ አክብሮታል (፪x) ያዕቆብ የእንባው ዘመን ዛሬ አበቃለት የዕድሜውም ፍጻሜ እልልታ ሆነለት የሃያ ብር ባሪያ ዛሬ ጌታ ሆኗል በምድረ ግብጽ ውስጥ ንጉሥ አክብሮታል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እግዚአብሔር ዮሴፍን ወዶታል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በምድር ሁሉ ዙሪያ አክብሮታል እግዚአብሔር ታድጐታልና ዮሴፍ በሕይወት አለ እንደገና እግዚአብሔር ታድጐኛልና እኔም በሕይወት አለሁ እንደገና (፪x) እግዚአብሔር ታድጐሃልና አንተም በሕይወት አለህ እንደገና እግዚአብሔር ታድጐሻልና አንቺም በሕይወት አለሽ እንደገና እግዚአብሔር ታድጐናልና እኛም በሕይወት አለን እንደገና
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ