Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ዛሬም ሕያው ነው"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ማንም ያልፈታውን ማኅተም የፈታህ በትንሳዔው ጉልበት ሁሉንም የረታህ በአባቱ ቀኝ አለ መቃብር ፈንቅሎ ገና ሁሉን ይገዛል ዳግም ተመልሶ (፪x) ኢየሱስ የነገሥታት ንጉሥ ኢየሱስ የጌቶቹ ጌታ ኢየሱስ በትንሳኤው ጉልበት ኢየሱስ ሁሉንም የረታ ከሥም ሁሉ በላይ ታላቅ ሥም አለው ለዚህ ሥም ማነው ማነው ማይገዛው ጉልበት ሁሉ ለእርሱ ይንበረከካል አጋንንት ለሥሙ ይንቀጠቀጣል ዛሬም ሕያው ነው ኢሄ አምላካችን ገናናው ኢየሱስ መከታ ጋሻችን (፪x) መከታ ጋሻችን (፪x) ሰባቱን ከዋክብት በእጁ የያዘ በወርቅ መታጠቂያ ደረቱን የታጠቀ እንደ እሳት ነበልባል ዓይኖቹ ይህ ጌታ ፊቱም እንደፀሐይ ደምቆ የሚያበራ (፪x) ኢየሱስ የነገሥታት ንጉሥ ኢየሱስ የጌቶቹ ጌታ ኢየሱስ በትንሳኤው ጉልበት ኢየሱስ ሁሉንም የረታ ከሥም ሁሉ በላይ ታላቅ ሥም አለው ለዚህ ሥም ማነው ማነው ማይገዛው ጉልበት ሁሉ ለእርሱ ይንበረከካል አጋንንት ለሥሙ ይንቀጠቀጣል ዛሬም ሕያው ነው ኢሄ አምላካችን ገናናው ኢየሱስ መከታ ጋሻችን (፪x) መከታ ጋሻችን (፪x) የመጀመሪያና መጨረሻ እርሱ ነው ዘለዓለም ያው ሆኖ በላይ የሚኖረው የመክፈት የመዝጋት ሥልጣን ሁሉ የእርሱ በሆታ በዕልልታ ኢየሱስን አንግሱ ስሙን አወድሱ ኢየሱስ የነገሥታት ንጉሥ ኢየሱስ የጌቶቹ ጌታ ኢየሱስ በትንሳኤው ጉልበት ኢየሱስ ሁሉንም የረታ ከሥም ሁሉ በላይ ታላቅ ሥም አለው ለዚህ ሥም ማነው ማነው ማይገዛው ጉልበት ሁሉ ለእርሱ ይንበረከካል አጋንንት ለሥሙ ይንቀጠቀጣል ዛሬም ሕያው ነው ኢሄ አምላካችን ገናናው ኢየሱስ መከታ ጋሻችን (፪x) መከታ ጋሻችን (፪x) ውሃን አጣፈጠ ማዕበሉን አዘዘ በሙት በሲኦል ላይ ሥልጣኑን አሳየ ምን አለ በምድር ለእርሱ የተሳነው እኛም ምስክር ነን ኢየሱስ ጌታ ነው (፪x) አቤት (፬x) አቤት እንደኢየሱስ ማነው አቤት ኢየሱስ ጌታዬን እርሱን ማነው (ኧረ ማነው) እንደ ጌታ ማነው (ኧረ ማነው) እንደ ውዴ ማነው (ኧረ ማነው) እንደ ጌታ ማነው (ኧረ ማነው) እንደ ውዴ ማነው (ኧረ ማነው) እንደ ጌታ ማነው (ኧረ ማነው) እርሱ መድሃኒት ነው (ኧረ ማነው) እንደ ጌታ ማነው (ኧረ ማነው) እንደ ኢየሱስ ማነው
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ