Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ዛሬም ይወደኛል"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አሃ አሃሃ ያኔ እንደወደደኝ አሃ አሃሃ ዛሬም ይወደኛል አሃ አሃሃ የእኔ ጌታ ፍቅሩ አሃ አሃሃ መች ቀንሶ ያውቃል አሃሃ እርሱ ያው ነው አልተለዋወጠም አሃሃ ምህረቱ ዛሬም አልጐደለም አሃሃ እርሱ ያው ነው አልተቀያየረም አሃሃ ቸርነቱ ዛሬም አልጐደለም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ያኔ በመስቀል ላይ ሆኖ ኤሎሂ ያለላት ከሲዖል እንድትድን ወዶ የተሟገተላት ሞቶ እስከሚቀበር ድረስ የወደዳት ነፍሴ ትገዛለታለች ዛሬም እያለች ንጉሤ ወዶኛልና አዳነኝ እያለች ቅኔ ስትቀኝ ላልተለወጠው ማንነትህ ምሥጋናም አላት ለምህረትህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አሃ አሃሃ ያኔ እንደወደደኝ አሃ አሃሃ ዛሬም ይወደኛል አሃ አሃሃ የእኔ ጌታ ፍቅሩ አሃ አሃሃ መች ቀንሶ ያውቃል አሃሃ እርሱ ያው ነው አልተለዋወጠም አሃሃ ምህረቱ ዛሬም አልጐደለም አሃሃ እርሱ ያው ነው አልተቀያየረም አሃሃ ቸርነቱ ዛሬም አልጐደለም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በሕይወቴ ውጣ ውረድ ባልፍም በመከራ እርሱ ፈፅሞ አልተወኝም አለ ከእኔ ጋራ ዓመት ዘመን ቢለዋወጥ ቀንም በቀን ላይ እንከን አላየሁበትም ውዴም ፍቅሩ ላይ በምህረቱ ባለጠጋ ሆኖ አየሁ ወደ እርሱ ስጠጋ አይጨምርም አይቀንስ ፍቅሩ እርሱ ያው ነው በዘመኑ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አሃ አሃሃ ያኔ እንደወደደኝ አሃ አሃሃ ዛሬም ይወደኛል አሃ አሃሃ የእኔ ጌታ ፍቅሩ አሃ አሃሃ መች ቀንሶ ያውቃል አሃሃ እርሱ ያው ነው አልተለዋወጠም አሃሃ ምህረቱ ዛሬም አልጐደለም አሃሃ እርሱ ያው ነው አልተቀያየረም አሃሃ ቸርነቱ ዛሬም አልጐደለም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የመልካምነቱን ብዛት ማን ቆጥሮ ይዘልቃል ከሰማያት ከፍ ያለ ነው ከሲዖል ይጠልቃል ማነው ወዳጅ እንደ ጌታ ከቶ በዓለም ላይ እንኳን ከሰው ከዚች በምድር የለም በሰማይ ወዶኛልና አዳነኝ እያልኩኝ ቅኔው ስቀኝ ላልተለወጠው ማንነትህ ምሥጋናም አለኝ ለምህረትህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አሃ አሃሃ ያኔ እንደወደደኝ አሃ አሃሃ ዛሬም ይወደኛል አሃ አሃሃ የእኔ ጌታ ፍቅሩ አሃ አሃሃ መች ቀንሶ ያውቃል አሃሃ እርሱ ያው ነው አልተለዋወጠም አሃሃ ምህረቱ ዛሬም አልጐደለም አሃሃ እርሱ ያው ነው አልተቀያየረም አሃሃ ቸርነቱ ዛሬም አልጐደለም
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ