Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ዘላለም"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በእጅ ብልጫ አልተሾምክ፤ ድምፅም አይሽርህም ዘመን አላመጣህ፤ ወቅት አያልፍብህም ካንተ ሚበልጥ መጥቶ ስፍራህን አትለቅም ሁልጊዜ፣ ለዘላለም ‘ሚለካካህ የለም ስትዘረጋ ሰማይ ስትመሠርት ምድር ማን አብሮህ ነበረ? ማን ለገሰህ ምክር? ከማን ተረከብከው ዙፋን መንበርህን? ሿሚ ሻሪ የለው ሥርወ-መንግሥትህ! ከማን ደም ተቃብተህ ዘውድን አጽንተሃል? የማንን ጦር ፈርተህ አዎ ጠባቂ አኑረሃል? ዙፋንህ መሠረት በጽድቅ ነው ፍርድህ በትርህ የቅንነት አዎ ሰላም፣ ፍትሕ፣ ርትዕ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኧረ እንዳንተ ያለ አልነበረም! ዛሬም የለም አይኖርም ዘላለም!
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ዘመንህን ሽበት ሞት አይገላምጠው፣ ዙፋንህ ተተኪ ዐልጋ ወራሽ የለው፣ ንጉሥ በብርታትህ ያለህ በዐምባህ፣ ያላንዳች ምክትል ዘላለም ‘ገዢ ነህ አለሁ የሚል ማነው ከኋላ ከፊትህ? አንተ ያው አንተ ነህ፤ አዎ አያልቁ ዓመታትህ፤ ፀሐይ አትጠልቅብህ የለህም ትናንት፤ አትናፍቅ ነገን ሺ ዓመት አንድ ቀን ነው ፊትህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኧረ እንዳንተ ያለ አልነበረም! ዛሬም የለም አይኖርም ዘላለም!
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለማን ልትገብር ለዋስትናህ? ሁሉን መጋቢ ከእጆችህ! ቃልህ ፈጣሪ፣ እስትንፋስህ አኗሪ ሁሉን በፈርጁ አስተዳዳሪ ዕውቀት ገንዘብህ ጥበብ መዝገብህ ማስተዋል ካባህ እውነት ምግባርህ በሰማይ ምድር ‘ሚመስልህ የለም ሁሉን ይገዛል መንግስትህ ዘላለም ከፀሐይ መውጫ እስከ መጥለቂያው፣ ክብር፣ ምስጋና፣ ሞገስ፣ ኀይል የአንተ ነው
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ