Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ዘላቂ ዋስትና"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በኃጥያት ባርነት ከታሰርንበት የሞትን ሽታ ካጣጣምንበት ወደ ፅድቅ አደባባይ ጠርተኸን በሕይወት መዓዛ ይኸው ታወድን የጥሪህ ተስፋ አስደናቂ ነው የርስትህም ክብር እኩያ የለው ስለሰጠኸን የመዳን ዕውቀት ተመካን በኃይልህ ታላቅነት አማኑኤል (፮x) አሜን ይብዛልህ ምሥጋና (፫x) አስተማማኝ ነህ ዘላቂ ዋስትና ከድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ወጥተና ከሞት ጥላም ሃገር አምልጠናል በሚደነቅ ብርሃን ልታኖረን አዲስ ምዕራፍ ተከፈተልን በቃል ኪዳንህ እየደገፍከን በሸለቆ ህግህን አስተማርከን እስከ ዘንድሮ በአንተ ዘልቀናል ከእጆችህ መዳፍ ማን ያወጣናል አማኑኤል (፮x) አሜን ይብዛልህ ምሥጋና (፫x) አስተማማኝ ነህ ዘላቂ ዋስትና ማግኘት ማጣት መብዛት መጉደልን መክበር መዋረድ መራብ መጥገብን መነቀፍ መሞገሥም አይተናል ጉልበት ሆነኸን ሁሉን ችለናል ከእኛ ጋራ ነህ ማን ይከሰናል አፀደከን ማን ይኮንነናል ከአሸናፊዎች በአንተ እንበልጣለን የለም ከፍቅርህ የሚነጥለን እንዲህ መተናል ያለፈውን ዘመን ስለ ነገውስ ምን አስጨነቀን ኃያልነትህ እጅግ አስመካን ኦ የእኛ ጌታ ተመሥገንልን ዝማሬ አለን እስከዛሬ ዕልልታ ዘላቂ አለኝታ ጭብጨባ ሽብሸባ የዘለዓለም አምባ እኛስ በጐነት የለንም
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ