Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ዘንበል አለልኝ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እግዚአብሔርን ቆይቼ ደጅ ጠናሁት ሁሉ በእርሱ እንደሚሆን ስላመንኩት እርሱም ጩኸቴን ሰምቶ አዘነልኝ ዘንበል አለልኝ ወደኔ ዘንበል አለልኝ (፪x) ከረግረጉ ጭቃ ከጥፋትም ጉድጓድ ከአስፈሪው ጨለማ ከሰይጣንም ወጥመድ አስመለጠን ጌታ በዛ ቸርነቱ ምርኮዬም ተመለሰ አበራልኝ ፊቱ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(ቸር ነው) ከለመንኩት በላይ አብልጦ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(ቸር ነው) እጅግ ብዙ አደረገልኝ (ቸር ነው) ተትረፈረፈልኝ ምህረቱ (ቸር ነው) ከአይምሮዬ በላይ ሆነብኝ ጩኸቴን ሰማና አለሁ አለኝ ከሞት አስጣለኝ የማይገባኝን ክብር አገኘሁ ልጁ ተሰኘሁ በእጆቹ መዳፍ ላይ ቀርጾኛል ምን ያስፈራኛል ምህረትና ቸርነቱ ይከተሉኛል እግዚአብሔርን ለሚወዱት እንደሃሳቡም ለተጠሩት እንደሚናገር ቅዱስ ቃሉ ለበጐ ነው ነገር ሁሉ እግዚአብሔርን ቆይቼ ደጅ ጠናሁት ሁሉ በእርሱ እንደሚሆን ስላመንኩት እርሱም ጩኸቴን ሰምቶ አዘነልኝ ዘንበል አለልኝ ወደኔ ዘንበል አለልኝ (፪x) አልቀረም በከንቱ ጩኸት ልመናዬ በጊዜው መለሰልኝ ታማኙ ጌታዬ ውድቀቴን የሚሹት አለቀለት ሲሉ ለበጐ አደረገልኝ መከራዬን ሁሉ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(ቸር ነው) ቃልኪዳኑን ከቶ የማይረሳ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(ቸር ነው) የወደቁትን የሚያነሳ (ቸር ነው) ለታመኑት የማያሳፍር (ቸር ነው) ከትቢያ አንስቶ የሚያከብር የዘገየ መስሎ ሁሌ ፊት ይገኛል (፪x) በሞተው ነገር ላይ ሕይወትን ይዘራል (፪x) የጸና ግንብ ነው ለአመኑት የእርሱ ሥም የእግዚአብሔር ሥም ወደርሱ የሮጠ አፍሮ አይመለሥም ከስሮ አይመለስም እግዚአብሔርን ለሚወዱት እንደሃሳቡም ለተጠሩት እንደሚናገር ቅዱስ ቃሉ ለበጐ ነው ነገር ሁሉ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ