Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ዝምታህ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሐሳብህ ጥልቅ ዕቅድህ የተለቀ ከሰፈሬ ርቆ ከሰማይ የላቀ ይሁን ያልከው ብዬ በዚያ ደምድሜአለሁ በጎ ስለሆነ ለኔ የምታስበው ከአንተ ተከራክሮ ከሺህ ነገር አንዱን መመለስ የቻለ ሊያወራ ጀምሮ አንገቱን ቀና አድርጎ ቆሞ የቀጠለ ሊያርምህ የዳዳው ሊያስተካክልህ እኮ የቱ አዋቂ ነው ተው በዚህ ነው የሚልህ በዝቶ ካለው ጩኸት ሸተተኝ ሰላሙ ከጨለማው መሃል ታየኝ ወጋገኑ ከድፍርሱ መሃል ኩልል ያለ ነገር ይታየኝ ጀመረ በቃልህ ስታመን የሃሳብህ ጥልቀት ባይገባኝ ድምድሙ ጅማሬ ላይ ቆሜ ቢበዛ ለምኑ የፍርስራሽ ክምር ግራ ቢያሳስበኝ ማዶን አሻግሬ ለማየት ሲያቅተኝ ጎራ ስል ወደ ቃልህ ነገረኝ ነገሩን የዛሬው ትርምስ ነገ ላይ ማማሩን ለአይን የሚመች ነገር ባያዩም አይኖቼ ግን በስራ ላይ ነህ ልቀመጥ ረግቼ (2) የለም ከሰው ሰፈር የፈቃድህ ምክር ፍጥረትን ሰብስበህ አትቆም ለድርድር ለዝብርቅርቁ ቅርጽ መልክ ላጣው ውበት ሰተት ብሎ ይገባል አሜን ባለ አንደበት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ዝምታህ መልስ ሆነኝ አሃ አሃ ዝምታህ መልስ ሆነኝ (2) እየሰራህ እንዳለህ ጨለማው ነገረኝ ዝምታህ መልስ ሆነኝ (2) በስራ ላይ እንዳለህ ድፍርሱ ነገረኝ ዝምታህ መልስ ሆነኝ (2) ዝምታህ መልስ ሆነኝ አሃ አሃ ዝምታህ መልስ ሆነኝ (2) ለዚህ ነው ባትለኝ ድፍርሱ ነገረኝ ዝምታህ መልስ ሆነኝ (2) በስራ ላይ እንዳለህ ሁኔታው ነገረኝ ዝምታህ መልስ ሆነኝ (2)
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ