Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ብቸኝነት አይስማኝም — ይድነቃቸው ተካ

ብቸኝነት አይሰማኝም

ብቻዬን አይደለሁም

ኧረ አለ መፅናኛዬ አለ

ኧረ አለ መበርቻዬ አለ

ኧረ አለ መነሻዬ አለ

ኧረ አለ ቤቴን ሞልቶት አለ