Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ወንጌል ስለ ልጅ — ይድነቃቸው ተካ

ወንገል ስለልጁ ነው

ስለኢየሱስ

እሰብከዋለሁ/አውጀዋለሁ በመንፈስ*2

እስብከዋለሁ በመንፈስ*2

አውጀዋለሁ በመንፈስ

የጠላት ምሽግ እስኪፈርስ