Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የምደነግጥልህ — ይድነቃቸው ተካ

ነፍሴ የታሰረችብህ ጉዳዬ ነህ

ብዙ ቃል የለኝም ልነግርህ አልችልም ልገልጥልህ

ግን መላ እኔነቴ የሚደነግጥልህ የሚርድልህ

ኢየሱስ እኮ ነህ (X2) የወደድኩህ

የህይወቴ ጉዳይ ኢየሱስ

ምደነግጥልህ ኢየሱስ