Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በምርጫ ቀን — ደረጀ ሙላቱ

አማራጭን ሁሉ በውሀ ላይ የጣለ

እግዚአብሔር ትዳሬ ኑሮዬ ነው ያለ

ምንጭ አይቶ ያልተጠጋ ለትርፍ ያላደረ

ይታያል ከፊቱ ለእውነት የኖረ