Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ግን ባንተ — ይድነቃቸው ተካ

ደካማ ሆኜ አገኘኸኝ

ኃጥያተኛ ሆኜ አገኘኸኝ

የማልጠቅም ሆኜ አገኘኸኝ

ከሰይጣን እጅ ሆኜ አገኘኸኝ