Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ላውድልህ ሀገሩ — ይድነቃቸው ተካ

ምድር ላይ ካለው ነገር

ትልቅ ተብሎ ከሚነገር

ሰው ሁሉ ከሚያየው ከፍ አድርጎ

ለኔ ግን ኢየሱስ ደስታዬ ነህ አብሮነትህ

ይፈስሳል እምባዬ አይቆምም ኢየሱስ ሳይህ

የቱም ነገር ከልቤ አይደርስም ካንተ ሌላ