Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በደም ያጌጠ — ይድነቃቸው ተካ

ከወደቅሁበት አዘቅት መጥተህ የክብርህን ጥግ አሳየኸኝ

የለበስኩትን የውርደት ሸማ

ከላዬ ወርዱል ኢየሱስ በግርማህ

ለበስኩትን የውርደት ሸማ

ከላዬ ወድቋል ኢየሱስ በግርማህ