Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የግድ ታስፈልገኛለህ — ይድነቃቸው ተካ

መንፈስ ቅዱስ ላንተ ያለኝ ትልቅ ቦታ

በምንም አልተካው የኔ እድል ፈንታ

ላንተ አብሮነት ያለኝ ትልቅ ቦታ

በምንም አልተካው የኔ እድል ፈንታ

የግድ ታስፈልገኛለህ

የግድ ታስፈልገኛለህ

የግድ ታስፈልገኛለህ

የምሬን ነው ታስፈልገኛለህ