Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አባባ — ግሩም ታደሰ

በእግዚአብሔር መንፈስ የሚመሩ እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸው

ይላል የእግዚአብሔር ቃል

ታዲያ አንድ ማለዳ በእግዚአብሔር ፊት ሳለሁኝ

ጌታን በውስጤ የተሞሉትን ጥያቄዎች ለመጠየቅ

እየተዘጋጀሁኝ እንደዚህ እያልኩት ነበረ

እነዚህን ጥያቄዎች በዝማሬ እነግራቹሃለሁ ፤

በመጀመሪያም እንደዚህ ስል ጠየኩት