Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አባት አለኝ — ህሊና ካሳሁን

አባት አለኝ (Track 4)

እገባለሁ ወደ ማደሪያው ወደ ዙፋኑ (2x)

የሰማያት ጆች ተከፍቶልኝ ስላየሁ ስላየሁ

አዲስ ሞገስ አዲስ ቅባት በየጠዋቱ በየጠዋቱ

ይዞ ይጠብቀኛል ንጉሱ (3x)

አላጠረም እጁ አልተደፊነም ጆሮው (2x)