Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አባት አለኝ — ኑኃሚን ተፈሪ

አባ ብዬ እንድጠራው ያደረገኝ

ልጄ ብሎ የሚጠራኝ የሚወደኝ

እርሱ አለልኝ የምለው የማሳየው

የሰማዩ አባቴ እግዚአብሄር ነው

መኖሪያዬን አድርጎት ቤቱ

መውጣት መግባቴ ነው በፊቱ