Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አባት አለኝ — ዮሴፍ ካሳ

አባት አለኝ አባት

ሁል ጊዜ የምመካበት

ሚረዳኝ ሚራራልኝ

ከጐኔ የማይለየኝ

ምሕረቱ የበዛ በሕይወቴ

ያሳደገኝ ከልጅነቴ

እኔ ነኝ እኔ ነኝ እኔ ነኝ

ምሕረቱ ያቆመኝ