Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አቤኔዘር — ታደሰ እሸቴ

አቤኔዘር ፤ አቤኔዘር

እስከ ዛሬ ድረስ እግዚአብሔር ረድቶናል

እንደተለመደው ድንቅ አድርጐልናል

ባሕሩንም ከፍሎ አሻግሮናል አቤኔዘር (፪x)