Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አበቃ — መስፍን ጉቱ

አበቃ አከተመ በተባለ ጊዜ

ማነው ለእኔስ ፈጥኖ የደረሰው (፪x)

ጌታ እኮ ነው

ጌታ እኮ ነው አሃ (፫x)

ጌታ እኮ ነው

ይህን ያደረገው