Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አበርትቶኛል — ሮማን ሎሬንሶ

አበርትቶኛል ጉልበቴ እጅግ ዝሎ

አሻግሮኛል ዮርዳኖስን ከፍሎ

እንዴት እረሳዋለሁ እግዚአብሔርን

ከበረት አውጥቶ ከግብጽ ያወጣኝን