Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አቤት አምላኬ — ቤተልሔም ተዘራ

አቤት አምላኬ ያደገልኝን ሳስተውለው ባረኩህ (፪x)

የእኔ ጌታ ያደረክልኝ ሳስተውሰው ወደድኩህ (፪x)

ለካስ እንዲህ ነው (፫x)

ነፍሴን ያዳንካት ከጉድ ነው

ለካስ እንዲህ ነው (፫x)

ነፍሴን ያዳንካት ከሞት ነው (፪x)