Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አቤት እንዴት ታላቅ ነህ — ደረጀ ከበደ

በቃ አልፈልግም ልቤን ውሰደው

አዕምሮዬን ግዛው ላአንተው አድርገው

ዝም ልበልና ኃይልህን ልመልከት

ሌላው ሃሣቤ ይብቃ ይከተት