Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አቤት የእግዚአብሔር አሰራሩ — አገኘሁ ይደግ

"አቤት የእግዚአብሔር አሰራሩ አሰራሩ"

አቤት የእግዚአብሔር (፪x)የእግዚአብሔርስ አሰራሩ

ፍፁም ነው አይሳሳትም የእኛስ አምላክ ግሩም ነው በምክሩ

አቤት የእግዚአብሔር (፪x)የእግዚአብሔርስ አሰራሩ

ፍፁም ነው አይሳሳትም የእኛስ አምላክ ግሩም ነው በምክሩ