Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አቤቱ ጌታችን — ተስፋዬ ጋቢሶ

አቤቱ ጌታችን፣ እስኪ እናመስግንህ

ለውለታህ ምላሽ "ክበር" እንበልህ

ሰይጣን እንደ ስንዴ ሊያበጥረን ሽቶ

ዕምነት ተስፋችንን ሊያጨልም ዝቶ

አምርሮ ቢነሣም እጅግ ተቆጥቶ

ተገዝቶ አየነው በአንተ ድል ተነሥቶ