Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አቤቱ ከአማልክት ሁሉ — አዲስ አበባ መሠረተ ክርስቶስ መዘምራን

ጊዜ ሳይለውጥህ ፀንተህ ትኖራለህ ለዘላለም

ምድርና ሞላዋን በውስጧ ያለውን ነገር

ብቻህን የፈጠርክ አምላክ ህያው ታላቅ እግዚአብሔር

ሲሸበሸብለት ሲጮህለት ቢዋል

መስማት ስለማይችል አልመለሰም በአል

አንተ ግን ለኤልያስ ፈጥነህ መልሰሃል