Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አቤቱ ውበትህ — ቃልኪዳን ጥላሁን

አቤቱ ውበትህ እጅግ ያስደንቃል

የፊትህን ብርሃን ማን አይቶ ይቆማል

አምልኮና ስግደት ክብር ይገባሃል