Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አብርሃም ቢያረጅ አታረጅም — ኤልያስ አብጤ

ሽምግልናዬን ጌታዬ ሆይ አድስ

የሕይወቴን ጎዳና ወደ ተስፋህ መልስ

በእምነቴም በኑሮ እንዲሁ አርጅቻለሁ

ዛሬ በአንተ መታደስን እሻለሁ

ለአብርሃም አከብርሃለሁ

ዘርህን አበዛለሁ