Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አቻ የሌለህ — ቃልኪዳን ጥላሁን

[አቻ የሌለህ ተወዳዳሪ

በዙፋንህ ላይ (ዘለዓለም ነዋሪ)2] 2

በጉባኤ መሃከል አመሰግንሃለሁ

ብዙ ሕዝብም ባለበት እዘምርልሃለሁ

አንተ ታላቅ ነህና (አገለግልሃለሁ) 2

ታላቅ ነህ /5