Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አዳማዊው ዕውቀቴ — ኤባ ድንኤል

ሰላም ነህ ብዬ ዘምሬ ተናግሬ

ዋይታ ለቅሶ በመንደሬ

አንተ አለኸኝ እያልኩ ባዶነት ሲሰማኝ

ነብሴ ስትጨነቅ ማደርገው አይገባኝ

መልካም ሰራው ብዬ ሲሆንብኝ ጥፋት

በከፋ አስፈርጆኝ የስጋዬ ክፋት