Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አዲስ ምሥጋና — ሐረር አማኑኤል መንፈሳዊ ማህበር

አንተ ግን ያው አንተ ነህ (፬x)

ጊዜ አይለውጥህ ቦታ

ሥፍራ አይወስንህ ጌታ

ዕድሜ አይገድብህ ኢየሱስ

ዘመን አይሽርህ ንጉሥ (፪x)