Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አዲስ ነህ — ተከስተ ጌትነት

አወቅኩ ብዬ ደምድሜ ሳበቃ

ማለዳ ማለዳ አንተ አዲስ ነህ ለካ

ማለዳ ማለዳ አንተ አዲስ ነህ ለካ

እንደ ትላንትናው ከቶ ኤይደለህም

አንተ አትለመድም ዛሬም አዲስ ነህ