Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አዲስ ዝማሬ እንዘምር — ተስፋዬ ጋቢሶ

አዲስ ዝማሬን እንዘምር

ለመድኃኒታችን ክብር

የምሥጋናችንን ሽታ

እናሳርግ በዕልልታ (፪x)