Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አደራ ነው — ሐምሌት በልጁን

በስልጣንህ ቃል ዓለምን በያዝከው

የህይወቴን ዳርቻ ዘመን በወሰንከው

ባንተ ህያው ሆኜ ወጣለው ገባለው

እንኳን በእጄ የያዝኩት እስትንፋሴም ያንተው ነው