Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አዲሱ መንገድ — ኑኃሚን ተፈሪ

የሰውን ልጅ ደካማነት

እግዚአብሔር በመመልከት

አዲስ መንገድ ከፍቷል የሚዳንበት

ታላቅ የምስራች ለአለም ሁሉ የሚሆን

ከአምላክ ጋር ታረቁ በልጁ በማመን

እግዚአብሄር ቃል ስጋ ሆነ ለሁሉ አንዴ ለመሞት