Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
አፈታሪክ አይደለም
— በረከት ተስፋዬ
A−
A+
✕ ውጣ (Esc)
አፈ ታሪክ አይደለ ወይንም ተረት
የኢየሱሴ ኃይልና ብርታት
ጌታ አሁንም በሥራ ላይ ነው
የሚያግደው እስኪ ማነው
የተፈጥሮ ሕግ አያግደው
ጌታችን ከሁሉ በላይ ነው