ቁጥር 1 · Verse 1
የገባልኝ ኪዳን ልቤን እያስንሳው
ዘምር (፫x) እያለኝ (፪x)
ከተሰቀለበት በገናዬን ቃኘሁ
በአድደባባዮቹ እንዳምነው እንዳከብረው
ሞኝ ነው ጠላቴ ይህንን ዘነጋ
ጌታ ሳይለው ቀኔ እንደማይዘጋ
ቁጥር 1 · Verse 1
የገባልኝ ኪዳን ልቤን እያስንሳው
ዘምር (፫x) እያለኝ (፪x)
ከተሰቀለበት በገናዬን ቃኘሁ
በአድደባባዮቹ እንዳምነው እንዳከብረው
ሞኝ ነው ጠላቴ ይህንን ዘነጋ
ጌታ ሳይለው ቀኔ እንደማይዘጋ