Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አሐዱ አምላክ — ሐምሌት በልጁን

ማንስ በአይንህ ፊት ገዝፎ ተልቆብህ

ማንን 'አንቱ' ብለህ ትጠራዋህ?

ተራሮች ሳይወለዱ አለማት ሳይዋቀሩ

ከዘላለም በፊት የነበርክ ህያው አሀዱ አምላክ

ያለ የሚኖር ማንነትህ

ሁሉ ንብረትህ ነው ግዛትህ